Teacher Applications

Teacher Position Applications

አካዳሚያዊ ብቃት / የትምህርት ዝግጅት

  • የትምህርት ዝግጅት፡- በ2ኛ ደረጃ ትምህርት በሚሰጡ የትምህርት አይነቶች በመምህርነት ሙያ የ2ኛ ዲግሪ እና በላይ ያላቸው ሆነው የተመረቁበት የትምህርት ዝግጅት ከመጀመሪያ ዲግሪ ስልጠና ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት ያለው፤
  • አገልግሎት፡- በ2ኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሙያ ሶስት አመትና በላይ ያገለገሉ፤
  • በክረምት ልዩ የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና የትምህርት ቤት አመራርነት ስልጠና የተከታተሉ፣ ምዘና የወሰዱ እና ሰርተፍኬት ያላቸው፤
  • መሰረታዊ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም እውቀትና ክህሎት ያለው/ያላት

ከምልመላ በኋላ የሚጠበቁ ምዘናዎች

  • የጽሁፍ ምዘና፡- በበይነ መረብ የሚሰጥ ይሆናል
  • የቃል መጠይቅ፡- በአካል በመቅረብ የሚከናወን ይሆናል

የቅጥርና ምዝገባ መረጃ

  • የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
  • ምደባ፡- ትምህርት ሚኒስቴር በሚመድባቸው አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመስራት ፍላጎት ያላቸው
  • ደመዎዝ፡- በሲቪል ሰርቪስ መመሪያ መሰረት

Loading deadline information...

Apply for Teacher Position

Submit your application to become a teacher at one of our special boarding schools.

Start Application

Check Application Status

Track the progress of your submitted application and view updates.

Check Status
Important Information
Need Help?

Support Available

Join our Telegram support group for assistance with your application

Join Support Group