Director Applications

Director Position Applications

አካዳሚያዊ ብቃት / የትምህርት ዝግጅት

  • የትምህርት ዝግጅት፡- በትምህርት ቤት አመራርነት የ2ኛ ዲግሪ ወይም በትምህርት አይነቶች በመምህርነት ሙያ የ2ኛ ዲግሪ እና የአንድ ዓመት የትምህርት አመራርነት ስልጠና ያለው፤
  • አገልግሎት፡- በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራርነት አምስት አመትና በላይ ያገለገሉ፤
  • የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና መሰረታዊ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም እውቀትና ክህሎት ያለው/ያላት

ከምልመላ በኋላ የሚጠበቁ ምዘናዎች

  • የጽሁፍ ምዘና፡- በበይነ መረብ የሚሰጥ ይሆናል
  • የቃል መጠይቅ፡- በአካል በመቅረብ የሚከናወን ይሆናል

የቅጥርና ምዝገባ መረጃ

  • የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
  • ምደባ፡- ትምህርት ሚኒስቴር በሚመድባቸው አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመስራት ፍላጎት ያላቸው
  • ደመዎዝ፡- በሲቪል ሰርቪስ መመሪያ መሰረት

Loading deadline information...

Apply for Director Position

Submit your application to become a director at one of our special boarding schools.

Start Application

Check Application Status

Track the progress of your submitted application and view updates.

Check Status
Important Information
Need Help?

Support Available

Join our Telegram support group for assistance with your application

Join Support Group